Ethio 360 Media 2በአዲስ አበባ ተጽእኖ ፈጣሪ ናቸው የሚባሉ መምህራን ሊታፈኑ ነው።(ኢትዮ 360-ሚያዚያ 25/2015)(ኢትዮ 360-ሚያዚያ 25/2015)በአዲስ አበባ ከተማ ተጽእኖ ፈጣሪ ናቸው የሚባሉ የአማራ ተወላጅ መምህራንን ለማፈን አዲስ መመሪያ መውረዱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ሰሞኑን ከየቦታው የእጅ ስልካቸው ጭምር...
Ethio 360 Media 2በወልቃይትና አካባቢው ህወሃት ጦርነት ሊከፍት ነው።(ኢትዮ 360 -ሚያዚያ 25/2015)(ኢትዮ 360 -ሚያዚያ 25/2015) ከፍተኛ ቁጥር ያለውን ሰራዊት ያስጠጋው ህወሃት ንጹሃንን ለመፍጀት ዝግጅቱን አጠናቋል ሲሉ የኢትዮ 360 ምንጮች ገልጸዋል። በማይፀብሪም በተመሳሳይ መልኩ ሃይሉን አስገብቷል የሚሉት...
Ethio 360 Media 2በሸዋ ሮቢት የኦህዴዱ መከላከያ ሃይል በንጹሃን ላይ ጦርነት ከፈተ።(ኢትዮ 360-ሚያዚያ 25/2015)(ኢትዮ 360-ሚያዚያ 25/2015) በሰሜን ሸዋ ሸዋ ሮቢትና አካባቢው የኦህዴዱ መከላከያ ሰራዊት በከባድ መሳሪያ በመታገዝ በንጹሃን ዜጎች ላይ ጦርነት መክፈቱን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ትላንት ከአካባቢው ወደ...
Ethio 360 Media 2በመተከል የዘር ጭፍጨፋ ሲፈጽሙ የነበሩ አመራሮች ወደ ስልጣን እየተመለሱ ነው። (ኢትዮ 360-ሚያዚያ 25/2015) በቤንሻንጉ መተከል ዞን የአማራ ተወላጆች ላይ የዘር ጭፍጨፋ ሲፈጽሙና ሲያስፈጽሙ የነበሩ አመራሮች በድርድር ስም ወደ ቀድሞ ስልጣናቸው እንዲመለሱ እየተደረጉ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በሺዎች የሚቆጠሩ...
Ethio 360 Media 2በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ እና አካባቢው ከነገ ጀምሮ ጦርነት ለመጀመር የኦህዴድ ጦር የመከላከያ ዩኒፎርም ለብሶ መዘጋጀቱ ተገለፀ።(ኢትዮ 360 -ሚያዚያ 11/2015)በአማራ ክልል በሸዋና አካባቢው ከነገ ጀምሮ ጦርነት ሊከፍተ የተዘጋጀው የኦህዴዱ መከላከያ በሸዋሮቢት ትልልቅ ምሽጎችን ሲቆፍር በማጀቴ ደግሞ ፋኖዎችን ትጥቅ ለማስፈታት አዲስ ከበባ...
Ethio 360 Media 2 በሃድያ ዞን የመንግስት ሰራተኞች ለተቃውሞ አደባባይ ወጡ። (ኢትዮ 360- ሚያዚያ 11/2015)በሃድያ ዞን የ3 ወር ደሞዝ ያልተከፈላቸው የመንግስት ሰራተኞች ለተቃውሞ አደባባይ መውጣታቸውን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ። የሶስት ወረዳና የአንድ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች የሶስት ወር ደሞዛቸውን በተደጋጋሚ...