Ethio 360 Media 2(ኢትዮ 360 - ግንቦት 8/2015) አርበኛ ዘመነ ካሴን በግዴታ ችሎት ለማቅረብ እየተሰራ ነው።አርበኛ ዘመነ ካሴን በግዴታ ችሎት ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በተደጋጋሚ አርበኛ ዘመነ ካሴ ፍርድ ቤት ቅረብ ለሚለው ጥያቄ የሰጠው የአልቀርብም ምላሽ የኦህዴዱንም ሆነ የብአዴኑን እቅድ...
Ethio 360 Media 2(ኢትዮ 360-ግንቦት 8/2015) በኮምቦልቻ የኦህዴዱ ጄነራሎች በሚስጥር እየመከሩ ነው።በኮምቦልቻ የኦህዴዱ ጄነራሎች በሚስጥር እየመከሩ መሆኑን የኢትዮ 360 የአካባቢው ምንጮች ገለጹ። ይሄ የጄኔራሎቹ ስብሰባ ቀናትን የወሰደ መሆኑን የሚናገሩት ምንጮቹ ሚስጥራዊ ስብሰባው እየተካሄደ ያለው ደግሞ ሰን ሳይድ...
Ethio 360 Media 2ኢትዮ 360-ግንቦት 8/2015) በአዲስ አበባ ከተማ በጉልት የችርቻሮ ንግድ የተሰማሩ ነዋሪዎች የንግድ ቦታ እየፈረሰ ነው።በአዲስ አበባ ከተማ በጉልት የችርቻሮ ንግድ የተሰማሩ ነዋሪዎች የንግድ ቦታ ያለምንም ማስጠንቀቂያ ሲፈርስ መዋሉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በተለይ በቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኘውና ለረጅም አመታት እነዚህን ነጋዴዎች...
Ethio 360 Media 2(ኢትዮ 360 _ግንቦት 8/2015) በሲዳማ ክልል የተቋቋመው የሙስና ኮሚቴ ወንጀለኞችን እየደበቀ ነው።በሲዳማ ክልል የተቋቋመው የሙስና ኮሚቴ ዋና በሌብነት የሚጠየቁ ከፍተኛ አመራሮችን ጉዳይ በመሸፈን ወንጀለኞችንና ወንጀልን እያበረታታ ነው ሲሉ ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 አስታወቁ። ኮሚቴ ተብሎ የተቋቋመው ጥቆማ...
Ethio 360 Media 2ኢትዮ 360-ግንቦት 8/2015) የአማራ ክልል አርሶ አደሮችን እንዳያርሱ የማድረግ የመጨረሻው ደረጃ ተደርሷል።የአማራ ክልል አርሶ አደሮችን እንዳያርሱ የማድለዚህ ማሳያው ደግሞ ትላንት የአፈር ማዳበሪያ ለመጠየቅ አደባባይ የወጣው ብቻ ሳይሆን ሁሉም የክልሉ አርሶ አደር በሚባል ደረጃ አደጋ ላይ ወድቋል ይላሉ። ምንጮቹ በክልሉ ማዳበሪያ የሚያሰራጩ 23 የህብረት ስራ ማህበራት...
Ethio 360 Media 2(ኢትዮ 360-ግንቦት 3/2015) የፌደራል ፖሊስ መስሪያ ቤት በከባድ ውጥረት ውስጥ መግባቱን ተገለጽ ።የፌደራሉ ፖሊስ መስሪያ ቤት በከባድ ውጥረት ውስጥ መግባቱን የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች ገለጹ። የውስጥ ምንጮቹ የፌደራል መስሪያ ቤቱ በቀን ሶስት ጊዜ ስብሰባ እየተካሄደ መሆኑን ያነሳሉ። ስብሰባው በቀን ሶስት ጊዜ...