Ethio 360 Media 2ግንቦት 10/2015 በሸዋሮቢትና የኦህዴዱ መከላከያ ሃይል በከፈተው ተኩስ በትንሹ ወደ 10 ንጹሃን ዜጎች ተገደሉ ።በሰሜን ሸዋ በሸዋሮቢትና በአካባቢው ንጹሃን ዜጎች ላይ የኦህዴዱ መከላከያ ሃይል በከፈተው ተኩስ በትንሹ ወደ 10 ንጹሃን ዜጎች መገደላቸውን ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 አስታወቁ። ትላንትን ያሳለፉት በከባድ ሁኔታ መሆኑን...
Ethio 360 Media 2ግንቦት 10/2015 በአዲስ አበባ የሚታፈኑ ልጆቻቸውን ቤተሰቦቻቸው ማግኘት አልቻሉም።በአዲስ አበባ ከተለያዩ አካባቢዎች የሚታፈኑ የአማራና የደቡብ ብሔር ተወላጆች ከተያዙ በኋላ ሊያገኟቸው አለመቻላቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለጹ። አፈናውን የሚያካሂዱት ሰዎች ወዴት እንደሚወስዷቸው ቢጠይቁ እንኳን ምላሽ...
Ethio 360 Media 2ግንቦት 10/2015 በአፋር ክልል በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖች ለከፋ ረሃብ ተዳርገዋል።በአፋር ክልል በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውንና ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን የሚረዳቸው አካል በመጥፋቱ ለከፋ ረሃብ መዳረጋቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። በተለይ ራሱንና ቤተሰቡን በሃብት እያደላደለ...
Ethio 360 Media 210/2015መንግስት የሚባለው አካል "ጽንፈኛ" በሚል እሳቤ አማራነታቸውን እንዲፈታ ሲል እናት ፓርቲ አሳሰበ።መንግስት የሚባለው አካል "ጽንፈኛ" በሚል እሳቤ አማራነታቸውን መሰረት አድርጎ ያሰራቸውን የማህበረሰብ አንቂዎች፣ ጋዜጠኞች፣ ምሁራን፣ ባለሀብቶች እና ሌሎች ግለሰቦችን በአስቸኳይ እንዲፈታ ሲል እናት ፓርቲ አሳሰበ።...
Ethio 360 Media 2ከቶ ማን ነው ህገ ወጡ?የኦሮምያ ክልል መንግስት አዲስ አበባ ላይ ቤተ መንግሥት እሰራለሁ ብሎ ቢሊዮን ብሮች መድቧል። በአንድ በኩል የኦሮሞ ህዝብ ስንት ፈጥኖ ደራሸ እርዳታ በሚፈልግበት በዚህ ሰአት የክልሉ መሪ ቅንጡ ቤተመንግስት ለመገንባት...
Ethio 360 Media 2(ኢትዮ 360-ግንቦት 9/2015) በደቡብ ጎንደር ሰዴ ሙጃ ወረዳና አካባቢው በብአዴኑ ሚሊሻና በኦህዴድ ገዳይ ቡድን ተከቧል።በደቡብ ጎንደር ሰዴ ሙጃ ወረዳ ላይ የፋኖ ህዝባዊ ሃይል አባላት የገደለውና ያቆሰለው የአካባቢው ሚሊሻና የኦህዴዱ ሃይል አሁንም ከተማዋን መክበባቸውን የፋኖ ህዝባዊ ሃይል አባላቱ ለኢትዮ 360 ገለጹ። ከአንድ ቀን...