Ethio 360 Media 2በሶማሌ ክልል ህዝባዊ ቁጣ ተቀሰቀሰ(ኢትዮ 360-ሚያዚያ 3/2015) የሶማሌ ክልል ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የክሉን ልዩ ፖሊስ መልሶ ለማደራጀት ተስማማቻለሁ ማለቱን ተከትሎ በሶማሌ ክልል ህዝባዊ ቁጣ መቀስቀሱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገልጸዋል። የኤረር ዞን...